Skip to main content

የንግድ ሥርዓትና ሸማች ድጋፍ ዘርፍ

  •      የኦን ላይን የንግድ ምዝገባ፣ ፈቃድና ዕድሳት የመስጠት አገልግሎት፣

  •      የንግድ ስም ስያሜ አገልግሎት መሥጠት፤

  •      የካፒታል ዕቃዎች ምዝገባና ዕድሳት አገልግሎት፣

  •      የአክሲዮንና ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር መመስረቻና የመተደደሪያ ደንብ የማጸደቅ አገልግሎት፤

  •      ለሸማች ማህብረሰብ ትምህርት፣ ስልጠናና ምክር አገልግሎት መስጠት፣

  •      የሸማቹን ቅሬታዎችንና አቤቱታዎችን መቀበልና ተገቢውን ምላሽ የመስጠት አገልግሎት፣

  •      የመሠረታዊ ንግድ ዕቀዎችን አቅርቦትና ስርጭት፣

  •      በሸማቾች ጥበቃ ዙሪያ የተደራጁና የሚቋቋሙ ሲቪክ ማህበራትና ክበባትን የማጠናከርና የማብቃት ሥራዎች፣

  •      የመሠረታዊ ፍጆታ ምርቶች ዋጋ ተመን የማውጣት ሥራዎች፤

  •      የንግድና ገበያ ኢንስፔክሽን ሥራዎች፣

  •      የአሰራር ማኑዋል እና ንግድ ህግ ማዕቀፍ ዝግጅት፤

  •      የመረጃና ምክር አገልግሎት፣

  •      የግንዛቤ ማስጨበጫና የስልጠና አገልገሎት፣

  •      የድጋፍና ክትትል ሥራዎች አገልግሎት፤