Skip to main content

የኢንስፔክሽንና ሸማቾች ድጋፍ ዳይሬክቶሬት

ማለት የንግድ ህጉን መሠረት ባደረገ የንግድና ገበያ ኢንስፔክሽን ሥራዎች፣ የመሠረታዊ ንግድ ዕቀዎችን አቅርቦትና ስርጭት የማድረግ፣ ለሸማች ማህብረሰብ ትምህርት፣ ስልጠናና ምክር መስጠት፣ የሸማቹን ቅሬታዎችንና አቤቱታዎችን መቀበልና ተገቢውን ምላሽ የመስጠት፣ በሸማቾች ጥበቃ ዙሪያ የተደራጁና የሚቋቋሙ ሲቪክ ማህበራትና ክበባትን የማጠናከርና የማብቃት ሥራዎች፣ የመሠረታዊ ፍጆታ ምርቶች ዋጋ ተመን የማውጣት ሥራዎች ተጠያቂነት ባለው አግባብ የሚሰጥ አገልግሎት ነው፡፡

  •      ለሸማች ማህብረሰብ ትምህርት፣ ስልጠናና ምክር አገልግሎት መስጠት፣

  •      የሸማቹን ቅሬታዎችንና አቤቱታዎችን መቀበልና ተገቢውን ምላሽ የመስጠት አገልግሎት፣

  •      የመሠረታዊ ንግድ ዕቀዎችን አቅርቦትና ስርጭት  ማዴረግ፣

  •      በሸማቾች ጥበቃ ዙሪያ የተደራጁና የሚቋቋሙ ሲቪክ ማህበራትና ክበባትን የማጠናከርና የማብቃት ሥራዎች፣

  •      የሸማች ህብረት ስራ ማህበራትን ድጋፍና ክትትል ስራዎች

  •      ምርጥ ተሞከሮ መቀመር፤ ልምድ ልውውጥ ማካሄድ   

  •     የንግድና ገበያ ኢንስፔክሽን ሥራዎች( የውስጥ ኢንስፔክሽን፣ የወጭ ኢንስፔክሽን ሥራዎች፣ የገበያ ኢንስፔክሽን ስራዎች፣ የእይታ ኢንስፔክሽን ማከናወን፣ የገበያ ምርቶችና አገሌግልቶች ጥራትና ደረጃ ፍተሻ ማካሄድ፣ የተበሊሹ፣ ከባዕዴ ነገሮች ጋር የተደበለቁና የአገሌግልት ጊዜ ያላፈባቸው ምርቶች መከታተል፣ ገበያ ሊይ እንዲይውለ የተከለከሉ ምርቶችና አገልግልቶች መከታተል፣ የኢንስፔክሽን ስራዎች ግኝት መረጃ ማደረጃት)፣ 

  •      ገበያ የማረጋጋት ስራዎች

  •      የመሠረታዊ ፍጆታ ምርቶች ዋጋ ተመን የማውጣት ሥራዎች፤

  •      የተለያዩ ፕሮጄክት ዝግጅትና ክትትል