Skip to main content

የገበያ ልማትና ግብይት አስተዳደር ዘርፍ

  •     የገበያና ግብይት ማዕከላት የማልማትና ማስፋፋት ስራዎች፤ 

  •     የገበያ መረጃ በዘመናዊ መንገድ የማሰራጨት አገልግሎት፤

  •     የንግድና ዘርፍ ማህበራት እና የነጋዴ ሴቶች ምክር ቤቶች ማቋቋምና ህጋዊ ሰውነት የመስጠት፣ የማማከር አገልግሎት፤

  •     የኤግዚብሽንና ባዛር ፈቃድ የመስጠት አገልግሎት፣

  •     የእርሻ ምርቶችን ለሀገር ውስጥና ለውጪ ገበያ የገበያ ትስስር የመፍጠር አገልግሎቶች፤

  •     ህግ ማዕቀፍ ለወጣላቸው የሰብል ምርት ጥራት በጠበቀ መልኩ ለምርት ገበያ ሽኝት ማድረግ፣  

  •     በወልና በኮንትራት እርሻ ለተሰማሩ ባላሃብቶች ኤክስፖርት እንዲያደርጉ ድጋፍ የማድረግ አገልግሎት፤

  •     ህግ ማዕቀፍ ለወጣላቸው የእርሻ ምርቶች ጥራት ማረጋገጫ መስጠት፣

  •     የእንስሳትና እንስሳት ተዋጾኦ ምርቶች ለሀገር ውስጥና ለውጪ ገበያ የገበያ ትስስር የመፍጠር አገልግሎቶች፤

  •     የህግ ማዕቀፍ ለወጣላቸው የእንስሳትና እንስሳት ተዋጾኦ ጥራትና ህግ ወጥ ዝውውር ቁጥጥር አገልግሎቶች፡፡

  •     ቆዳና ሌጦ በጥራት፣ በመጠን ለኢንዲስቱሪዎች እንዲቀርብ የማድረግ አገልግሎቶች፤

  •     ህግ ወጥ የምርቶች ዝውውር የመከታተልና የመቆጣጠር ሥራ ማካሄድ፤

  •     የመረጃና ምክር አገልግሎት፣

  •     የግንዛቤ ማስጨበጫና የስልጠና አገልገሎት፣

  •     የአሰራር ማኑዋልና የግብይት ሕግ ማዕቀፍ ዝግጅት፤

  •     የድጋፍና ክትትል ሥራዎች አገልግሎት